ዒልም ፈላጊ
Icon ዒልም ፈላጊ

ዒልም ፈላጊ

by Huda soft

ከ700 በላይ ደርሶች ስብስብ

App Nameዒልም ፈላጊ
DeveloperHuda soft
CategoryEducation
Download Size17 MB
Latest Version1.0.1
Average Rating5.00
Rating Count451
Google PlayDownload
AppBrainDownload ዒልም ፈላጊ Android app
Screenshot ዒልም ፈላጊ
Screenshot ዒልም ፈላጊ
Screenshot ዒልም ፈላጊ
Screenshot ዒልም ፈላጊ
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم

• ዒልም ፈላጊ:

ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣

- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣

- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።

• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦

- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

• በመጨረሻም፦

ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!

ilm felagi | 2014 | ١٤٤٥

Related Apps

More Apps like ዒልም ፈላጊ