ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
Icon ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ

by Hussen Oumer Amid

The Amharic translation of the Holy Qur'an with audio

App Nameቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
DeveloperHussen Oumer Amid
CategoryMusic & Audio
Download Size150 MB
Latest Version1.0
Average Rating4.33
Rating Count199
Google PlayDownload
AppBrainDownload ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ Android app
Screenshot ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
Screenshot ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
Screenshot ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
Screenshot ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ
ይህ አፕልኬሽን ከዚህ በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በጽሑፍ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እነሆ አሁን ደግሞ በድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ፣ በሱራ በሱራ ለማድመጥ እንዲመች የተከፋፈለ ሲሆን ፣ ቃሪእ አቡበከር አሻጢሪ አንድ አንቀፅ ካነበቡ በኃላ የድምፅ ትርጉሙን ያነብልናል ።

ይህንን ጠቃሚ የቅዱስ ቁርአን ትርጉም አፕልኬሽን በማሰራጨት የቡካላችሁን እንድትሳተፉ እንጠይቃለን። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

Recent changes:
5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ቅዱስ ቁርአን አማረኛ ትርጉም በድምፅ