Learn and Transcribe ET Lang
Icon Learn and Transcribe ET Lang

Learn and Transcribe ET Lang

by Ethiopian Artificial Intelligence Institute

The app contains learning and natural language processing for local languages

App NameLearn and Transcribe ET Lang
DeveloperEthiopian Artificial Intelligence Institute
CategoryEducation
Download Size33 MB
Latest Version2.0.0
Average Rating4.67
Rating Count42
Google PlayDownload
AppBrainDownload Learn and Transcribe ET Lang Android app
Screenshot Learn and Transcribe ET Lang
Screenshot Learn and Transcribe ET Lang
Screenshot Learn and Transcribe ET Lang
Screenshot Learn and Transcribe ET Lang
ይህ ምርት ሁለት ክፍሎች አሉት:: እነሱም፦

1. የኢትዮጵያን የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ማስተማሪያ፤ ይህ ክፍል አማርኛ ተናጋሪዎችን አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን ለማስተማር ያግዛል።

2. ንግግርን ወደ ጽሁፍ መቀየር የሚያስችል መተግበሪያ፤ ይህ መተግበሪያ የአማርኛ ድምጽን ወደ ጽሁፍ ለመቀየር ያገለግላል።

3. ጽሁፍ ወደ ንግግርን መቀየር የሚያስችል መተግበሪያ፤ ይህ መተግበሪያ የአማርኛ ጽሁፍ ወደ ድምጽን ለመቀየር ያገለግላል።

4. ምስዕልን ወደ ጽሁፍ መቀየር የሚያስችል መተግበሪያ፤ ይህ መተግበሪያ የአማርኛ ምስዕልን ወደ ጽሁፍ ለመቀየር ያገለግላል።

5. አማርኛ ወደ Affan Oromo እና Affan Oromo ወደ አማርኛ መተርጌም የሚያስችል አገልግሎት ያቀርባል።

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like Learn and Transcribe ET Lang