Mezmure Kidusan
Icon Mezmure Kidusan

Mezmure Kidusan

by Negede Moges

መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን በመጠቀም ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት አሁኑኑ play store በማውረድ ይጠቀሙበት!

App NameMezmure Kidusan
DeveloperNegede Moges
CategoryBooks & Reference
Download Size35 MB
Latest Version1.0
Average Rating0.00
Rating Count0
Google PlayDownload
AppBrainDownload Mezmure Kidusan Android app
Screenshot Mezmure Kidusan
Screenshot Mezmure Kidusan
Screenshot Mezmure Kidusan
Screenshot Mezmure Kidusan
መዝሙረ ቅዱሳን አፕሊኬሽን ለክርስቲያኖች የተዘጋጀ መተግበሪያ ነው። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያገኛሉ። ከነዚህ መዝሙራት መካከል አንዳንዶቹ በድምፅ (ኦዲዮ) የተሞሉ ሲሆን ሁሉም ይዘቶች የሚገኙት የፕሌይ ስቶርን (play store) በመጠቀም ዳውንሎድ በማድረግ ነው።
አፕሊኬሽኑ ለንግድ ዓላማ የተሰራ አይደለም፤ ስለዚህ ሁሉም ይዘቶች ነፃ ናቸው። አፕሊኬሽኑ ከኢንተርኔት ሳይገናኝ የሚሰራ በመሆኑ በማንኛውም ሰዓት እና ቦታ መዝሙራትን ማየት እና ማዳመጥ ይችላሉ።

4. ዋና ዋና ተግባራት (Key Functions):
• ከ3,000 በላይ የሚሆኑ መዝሙራት ያለኢነተርኔት ማየት እና ማንበብ።
• አንዳንድ መዝሙራት በድምፅ (ኦዲዮ) ያለኢንተርኔት ማዳመጥ።
• ሁሉም ይዘቶች በነፃ የማውረድ እና ቀላል አጠቃቀም መሆኑ።
• ከኢንተርኔት ሳይገናኝ (Offline) መጠቀም ማስቻሉ።
• ቀላል እና ለተለያየ አገልግሎት ለመጠቀም ማገዙ።
• መዝሙሮችን በቀላሉ ማግኘት የሚያስችል መፈለጊያ ማካተቱ፡፡
• ለተጠቃሚ ምቹ የሆነ ገጽታ ያለውና ለአጠቃቀም ምቹ መሆኑ፡፡
• ለንግድ ዓላማ ያልተዘጋጀ መሆኑ (Non-commercial) ።

እባክዎን መዝሙረ ቅዱሳን በመጠቀም በመዝሙራት እግዚአብሔርን ያመስግኑ መንፈሳዊ ሕይወትዎንም በመገንባት በቀላሉ ይደሰቱ! 🎶

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like Mezmure Kidusan