ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Icon ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid

ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid

by Avocado Apps.

በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው

App Nameወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
DeveloperAvocado Apps.
CategoryEducation
Download Size37 MB
Latest Version1.2.1
Average Rating5.00
Rating Count391
Google PlayDownload
AppBrainDownload ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid Android app
Screenshot ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Screenshot ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Screenshot ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
Screenshot ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid
ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!

Recent changes:
ባማረ ዲዛይን ለማንበብ ምቹ ተደርጎ የቀረበ

More apps from the developer

Related Apps

More Apps like ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid